የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

ግዙፍ የመንገድ መሰረተ-ልማት በአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ መሠረተ-ልማት ለማስፋፋትና ለማዘመን የነባር መንገዶች ማሻሻያ እና የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እየተከናወነባቸው ከሚገኙ አካባቢዎች አንዱ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነው፡፡ በደቡባዊው የአዲስ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

በህገ ወጥ የባለሶስት እግር የባጃጅ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የንፋስ ስልክ ላፍቶ የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው የባለ ሶስት እግር ባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ህገ ወጥ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አሳወቀ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ፅህፈት…

Continue Reading በህገ ወጥ የባለሶስት እግር የባጃጅ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ ለሆኑ የስራ ክፍሎች በሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 2015/ዓ.ም፤ በትራንስፖርት ቢሮ ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ ለሆኑ የስራ ክፍሎች የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ በመላበስ አገልግሎት ስለመስጠትና በህይወት ክህሎት ግንዛቤ ዙሪያ የግምሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ…

Continue Reading ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ ለሆኑ የስራ ክፍሎች በሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

የትራንስፖርት ሚኒስትሩና የቢሮ ኃላፊው የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ተዘዋውረው ተመለከቱ

(አ.አ ግንቦት 7/ 2015 ዓ.ም) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ ጋር በመሆን በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር በስራ…

Continue Reading የትራንስፖርት ሚኒስትሩና የቢሮ ኃላፊው የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ተዘዋውረው ተመለከቱ

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባለፈው ክረምት ወቅት የተከላቸውን ችግኞች የእንክብካቤ ስራ አከናወነ፡፡

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 01፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ ባለፈው ክረምት ወቅት በመዲናዋ ገላን የጋራ መኖሪያ መንደር አካባቢ የተከላቸውን ችግኞች የእንክብካቤ ስራ ዛሬ አከናውኗል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባለፈው ክረምት ወቅት የተከላቸውን ችግኞች የእንክብካቤ ስራ አከናወነ፡፡

የትራንስፖርት ቢሮ የለሚኩራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ9 ወራት የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ገመገመ፡፡

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 26፤ 2015 ዓ.ም፤ በበጀት ዓመቱ በ9 ወራት ውስጥ በትራንስፖርት የአገልግሎት አሰጣጥና በዘርፉ በሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ስራዎች ላይ በትኩረት በመስራት አመርቂ ለውጥ ማምጣት መቻሉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ የለሚኩራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ9 ወራት የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ገመገመ፡፡

ለሞተር ብስክሌት ባለቤቶች እና አሽከርካሪዎች በሙሉ

(ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድን በዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) መተግበሪያ ስራ ላይ ሊያውል በሂደት ላይ መሆኑን ማሳወቁ ይታወሳል። የዲጂታል መታወቂያ የሚሰጥበት ጊዜ እስከ…

Continue Reading ለሞተር ብስክሌት ባለቤቶች እና አሽከርካሪዎች በሙሉ

#ለባለ_ሶስት እና አራት እግር ባጃጅ አሽከርካሪዎች/ ባለንብረቶች በሙሉ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን በተሻለ መልክ ለመምራት እንዲያስችል አሰራር ማሻሻያ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የአሰራር ማሻሻያ ስራው ተጠናቆ እንዲሁም የአገልግሎቱ አስፈላጊነት በዝርዝር ተጠንቶ…

Continue Reading #ለባለ_ሶስት እና አራት እግር ባጃጅ አሽከርካሪዎች/ ባለንብረቶች በሙሉ!

ከቦሌ ዓለም ህንፃ እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪ.ሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር ነው፡፡

አዲስ አበባ፤ጥር 05፤ 2015 ዓ.ም፤ ከቦሌ ዓለም ህንፃ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ቢሮው በፕሮጀክቱ አተገባበር ዙሪያ የቅድመ-ዝግጅት እና…

Continue Reading ከቦሌ ዓለም ህንፃ እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪ.ሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር ነው፡፡