ጷጉሜን 4 የአገልጋይነት ቀን በሚል ተሰይሟል! ሁሌም ስናገለግላችሁ ክብር ይሠማናል!!!
የከተማ አስተዳድሩም የተሳለጠና አስተማማኝ የትራንስፖርት ስርዓት መዘርጋት አገልግሎት ጥራትንና ተደራሽነትን የሚጨምር ወሳኝ መሆኑን አምኖ ሰፋፊ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ እነሆ ዛሬ በአገልጋይነት ቀን ከ16.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ 110 ዘመናዊና…
የከተማ አስተዳድሩም የተሳለጠና አስተማማኝ የትራንስፖርት ስርዓት መዘርጋት አገልግሎት ጥራትንና ተደራሽነትን የሚጨምር ወሳኝ መሆኑን አምኖ ሰፋፊ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ እነሆ ዛሬ በአገልጋይነት ቀን ከ16.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ 110 ዘመናዊና…
መንግስት የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚያከናውናቸው ተግባራት አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በሰጡት…
ዛሬ የስምምነት ፊርማ የተከናወነላቸው የከተማችን አዲስ አበባ ዘመናዊና አዲስ ዘመን ፈንጣቂ መንገዶች እውነታዎች !! • በአጠቃላይ ከ10 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያለው መንገድ ነው፡፡ • ከ15 - 30 ሜትር የጎን…
መጠለያዎቹ የታለሙለት አላማ ሳይውሉ ሲቀሩ ግጭትና ስርቆት ሲፈፀምባቸው በትራንስፖርት ቢሮ አስራ አንዱም ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ፣በአከባቢው ላሉ የህግ አካላት እንዲሁም በ9417 - ጥቆማ_ይስጡ!
ስኬታችን በአግልግሎት አሰጣጣችን ህብረተሰብን ማርካት ነው አቶ ደረጄ በየነ የፀሀይ ታክሲ ማህበር ሰብሳቢ የፀሀይ ታክሲ ማህበር ቦርድ አባላት በቀን 19/12/2014 ለመጀመርያ ጊዜ የማህበሩን የ2015 የስራ እቅድ ከየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት…
ከንቲባ አዳነች ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ከሆኑት ሚስተር ኦስማን ዲዮን ጋር ነው ውይይት ያደረጉት :: በውይይታቸው ስትራቴጂካዊ በሆኑ በተቋማዊ ግንባታ፣ የከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓቱን…
የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልቷልጿል፡፡ በዛሬው የማስጀመሪያ ስነ ስርዓትም 24 ተሽከርካሪዎችን…