የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication Post Author:frezwed ayele Post published:April 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments በአዲስ አበባ ከተማ በሚከናወኑ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ስራዎች ከካሳ ክፍያና ቅርስ አጠባበቅ መሰል ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚዘዋወሩ መረጃዎች ተጨባጭ ያልሆኑ አሉባልታዎች መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት እና የመልሶ ማልማት ስራዎች አጠቃላይ ሂደት ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። You Might Also Like “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ሃሳብ በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ አስጀምረናል። April 22, 2024 የለሚኩራ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት እና ክፍለ ከተማው በትራንስፖርት ዘርፉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ። June 21, 2023 በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ December 7, 2018 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)