የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication Post Author:frezwed ayele Post published:April 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments በአዲስ አበባ ከተማ በሚከናወኑ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ስራዎች ከካሳ ክፍያና ቅርስ አጠባበቅ መሰል ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚዘዋወሩ መረጃዎች ተጨባጭ ያልሆኑ አሉባልታዎች መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት እና የመልሶ ማልማት ስራዎች አጠቃላይ ሂደት ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። You Might Also Like የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚሰሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስነ-ተግባቦት አማራጮች ዙሪያ ምክክር ተደረገ። July 7, 2023 የተቋም ለውጥና አሰራርን ማዘመን በሚል ርዕስ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ። July 3, 2024 ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ፤ በተሰማራንበት የስራ መስክ ውጤታማ መሆን እንደሚገባ ተገለፀ። June 11, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)