የተቋም ለውጥና አሰራርን ማዘመን በሚል ርዕስ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም) የኮልፌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ አጠቃላይ ሰራተኞች የተቋም ለውጥና አሰራርን ማዘመን በሚል ርዕስ የአንድ ቀን ስልጠና ሰጠ።

ስልጠናውንም የሰጡት አቶ ደረጀ አሰፋ የኮልፌ ቀራንዮ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ ናቸው።

ስልጠናውም አሁን በቢሮው ተግባራዊ የተደረገውን የሪፎርም አደረጃጀት ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ሰልጣኞች ገልፀዋል።

#transportbureau

ለተጨማሪ መረጃ

ድረ ገጽ፦ https://www.aatb.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/aatb

ለበለጠ መረጃ፡- 011-666-33-74 ወይም

ነፃ የስልክ መስመር 9417 ይጠቀሙ!

Leave a Reply