ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት መጫኛ ተርሚናል የቦታ ለውጥ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ Post Author:frezwed ayele Post published:September 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ ስር ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን የካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አሳውቋል። You Might Also Like የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የስምሪት ማሻሻያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አሳወቀ፡፡ April 5, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ7.6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚያስገነባቸውን ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በዛሬው እለት የፊርማ ስነስርዓት አከናውኗል፡፡ October 7, 2022 ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በ6 ወራት መሰብሰቡን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡ January 23, 2023 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ7.6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚያስገነባቸውን ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በዛሬው እለት የፊርማ ስነስርዓት አከናውኗል፡፡ October 7, 2022