ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት መጫኛ ተርሚናል የቦታ ለውጥ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ Post Author:frezwed ayele Post published:September 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ ስር ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን የካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አሳውቋል። You Might Also Like በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ December 7, 2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር June 29, 2023 የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የተሻሻሉ የቅጣት እርከኖችን ይፋ አደረገ July 26, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)