“ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤

———

በ11ዱም ክ/ተሞች እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ የውይይት መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች አጠቃላይ ሀገራዊ፣ ከተማዊ እና ከባቢያዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እንዲሁም የሠላም ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

Leave a Reply