“ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤ Post Author:frezwed ayele Post published:February 28, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments ——— በ11ዱም ክ/ተሞች እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ የውይይት መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች አጠቃላይ ሀገራዊ፣ ከተማዊ እና ከባቢያዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እንዲሁም የሠላም ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። You Might Also Like “የአዲስ አበባ አዳዲስ መልኮች” February 28, 2024 የኮልፌ ቀራኒዬ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ወደ ኮልፌ የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከል አዲስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ። April 21, 2024 August 25, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)
የኮልፌ ቀራኒዬ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ወደ ኮልፌ የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከል አዲስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ። April 21, 2024