የቀደሙትን የኮሪደር ልማት ስራዎች ግምገማ ስናጠናቅቅ ቀጣዩን ግምገማችንን በስራው ስፍራ ተገኝተን እንደምናካሂድ ቃል ገብተን ነበር። የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የሶስት ወር መርሃግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል።
በቀጣይ ስራ ሀብት ቁጠባ ቀዳሚ ትኩረት ሆኖ በቀሪ ኮሪደሮች ስራዎቻችን ፈጣን እና ፈጠራ መር ልንሆን ይገባል። ጥራትን ማስጠበቅ እና ለዜጎቻችን ሁሉ የተመቸ ከባቢን መፍጠር ቅድሚያ የምንሰጣቸው ተግባራት ናቸው። ይህ ፕሮጀክት…
በህገወጥ የባለ 3 እና ባለ 4 እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሎል።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም) የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠባቸው የሚገኙ 8 የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሎል።…
በመዲናዋ በኮሪደር ልማት ስራ በመልማት ላይ ያሉ አከባቢዎች የምሽት ገፅታዎች፦
ቢሮው በመዲናዋ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት እየተሰራ ያለውን ስራ ገመገመ።
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ ያለውን ስራና የመጣውን ውጤት የቢሮው አመራሮች ከቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆችና ከከተማ…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ አደረገ።
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ 30/2016 ዓ.ም) የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በትላንትው እለት የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በመገኘት የቢሮውን የ ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም በመገምገም የሱፐርቪዥን (የድጋፍና ክትትል) አካሂዷል። የአዲስ…
ከተማዋ የትራፊክ እንቅስቃሴ ፍሰትን ያወኩ እና የትራፊክ ህጎችን የጣሱ ከ2ሺህ የሚበልጡ አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ
************************* (ግንቦት 29 /2016 ዓ.ም)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ11ዱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አማካኝነት በተለይም በኮሪደር ልማቱ አከባቢዎችና በስራ መግቢያ መውጪያ ሰዓቶች ባካሄደው የተጠናከረ ቁጥጥር የትራፊክ ደንብ የጣሱ…
በመዲናዋ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት እየተሰራ ያለው ቅንጅታዊ ስራ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል ከትራንስፖርት ሚኒስትርና ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬ የቢሮው…
ቢሮው ለዘርፉ ሴት ቴክኒካል ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) ቢሮው በዘርፉ ያሉ ሴት አመራሮችን አቅም ለመገንባትና ለማሳደግ እንዲሁም በተሰማሩበት መስክ ውጤታማና ችግር ፈቺ ለማድረግ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ። የትራንስፖርት ምክትል…
ህገወጥ የባጃጅ ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገለፀ።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለከተማው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የባለ 3 እና ባለ 4 እግር (ባጃጅ) ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ከክፍለከተማው ትራፊክ ፖሊስና…
- Go to the previous page
- 1
- …
- 3
- 4
- 5
- 6
- 7
- 8
- 9
- …
- 31
- Go to the next page