ከተማዋን የሚመጥን የትራንስፖርት ስርዓት ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ያብባል አዲስ ዛሬ ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን እና ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ያብባል አዲስ ዛሬ ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን እና ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን…
· የአዲስ አበባ እህት ከተማ በሆነችው የቻይናዋ ቤጂንግ ከተማ ኮሚኒስት ፓርቲ ምክትል ዋና ጸሃፊ እና የቤጂንግ የአመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዝዳንት በሆኑት ሚስተር ሊ ዌይ ከተመራው የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተናል።…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በበጀት ዓመቱ ውጤታማና የተሳካ አፈፃፀም በማስመዝገብ ገቢ በመሰብሰብ፣ ጥራቱን የጠበቀ የኦዲት ሪፖርት በማቅረብ የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት በዕቅድ በማከናወን እና…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 13/2016ዓ.ም) በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር፣ የከንቲባ አማካሪ አቶ ፋሲል ወልደ/ማርያም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም) በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግና በቢሮው የተደረገውን ሪፎርም ውጤታማ ለማድረግ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ12/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ መነሻነት በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችና…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ሰኔ 11/2016) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን የትራንስፖርት ስርዓት የተሻለ ለማድረግ ከኮሪያ የልማት ድርጅት በተገኘ ድጋፍ የ BRT መስመር 4 እና የ BRT መስመር 3 የአዋጭነት…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 07/2016) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዛሬ ለባለድርሻ አካላት በአመራር ክህሎትና በአገልግሎት አሠጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 05/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የትራንስፖርት ስትራቴጂና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እንዲሁም ቅንጅታዊ አሰራርን በተመለከተ ከታክሲ፣ ሀይገር፣ ሜትር ታክሲ፣ የሞተር ሳይክል፣ የጭነት…
በህጋዊ የመንገድ ተጠቃሚነት ለመንገድ መሠረተ ልማቶች ተገቢውን እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ የእያንዳዱ ዜጋ ሃላፊነት መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ • ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን መታጠፊያ • ከቴዎድሮስ አደባባይ…