በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው የኤምፔሪያል ማሳለጫ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

በአዲስ አበባ ከተማ በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ እንዲችል ተደርጎ ከፍ ባለ የጥራት ደረጃ እየተገነባ የሚገኘው የኤምፔሪያል ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በቅርቡ ተጠናቆ ሙሉ ለሙሉ ለትራፊክ ክፍት የአዲስ አበባ…

Continue Reading በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው የኤምፔሪያል ማሳለጫ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

ግዙፍ የመንገድ መሰረተ-ልማት በአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ መሠረተ-ልማት ለማስፋፋትና ለማዘመን የነባር መንገዶች ማሻሻያ እና የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እየተከናወነባቸው ከሚገኙ አካባቢዎች አንዱ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነው፡፡ በደቡባዊው የአዲስ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ ህጋዊ የባጃጅ ማህበራቶች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 12/2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው በትራንስፖርት ቢሮ እውቅናና ፈቃድ ተሰጧቸው በህጋዊ መንገድ ተደራጅተውና ህጋዊ ሆነው…

Continue Reading የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ ህጋዊ የባጃጅ ማህበራቶች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

በትራንስፖርት ቢሮ 9417 በነፃ የስልክ ጥሪ እየቀረቡ ያሉ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እየተሰጠባቸው መሆኑ ተገለፀ፡፡

(አዲስ አበባ ትራንፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 19/ 2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖት ቢሮ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ባዘጋጀው ነፃ የስልክ ጥሪ መስመር 9417 ጥቆማዋችን…

Continue Reading በትራንስፖርት ቢሮ 9417 በነፃ የስልክ ጥሪ እየቀረቡ ያሉ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እየተሰጠባቸው መሆኑ ተገለፀ፡፡

የኢፕድ ስልጠና ማዕከል ከሰባት ሺህ በላይ ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞች የሚሰጠውን ስልጠና ጀመረ (ኢ ፕ ድ)

ለፌዴራልና ለከተማ አስተዳደር ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች ተከታታይ ስልጠናዎችን እየሰጠ ያለው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ስልጠና ማዕከል፤ ከሰባት ሺህ በላይ ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች የሚሰጠውን ስልጠና…

Continue Reading የኢፕድ ስልጠና ማዕከል ከሰባት ሺህ በላይ ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞች የሚሰጠውን ስልጠና ጀመረ (ኢ ፕ ድ)

የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

ግዙፍ የመንገድ መሰረተ-ልማት በአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ መሠረተ-ልማት ለማስፋፋትና ለማዘመን የነባር መንገዶች ማሻሻያ እና የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እየተከናወነባቸው ከሚገኙ አካባቢዎች አንዱ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነው፡፡ በደቡባዊው የአዲስ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

የለሚኩራ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት እና ክፍለ ከተማው በትራንስፖርት ዘርፉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ።

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 08/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻል ከተቋቋመው ግብረ-ሃይል ጋር በጋራ በመሆን በ15 ቀናት የተሰሩ ስራዎችን ዛሬ…

Continue Reading የለሚኩራ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት እና ክፍለ ከተማው በትራንስፖርት ዘርፉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ።

የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣንየተሽከርካሪ የቦሎ አገልግሎቱን ማዘመኑን ገለፀ።

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 07/2015 ዓ.ም) የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቀደም ሲል በማንዋል ሲሰጥ የነበረውን የተሽከርካሪ የቦሎ አገልግሎት ከሰኔ 5/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሲስተም አገልግሎት እንደሚሰጥ አሳወቀ። የባለስልጣን መስሪያ…

Continue Reading የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣንየተሽከርካሪ የቦሎ አገልግሎቱን ማዘመኑን ገለፀ።