የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication Post Author:frezwed ayele Post published:April 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments በአዲስ አበባ ከተማ በሚከናወኑ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ስራዎች ከካሳ ክፍያና ቅርስ አጠባበቅ መሰል ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚዘዋወሩ መረጃዎች ተጨባጭ ያልሆኑ አሉባልታዎች መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት እና የመልሶ ማልማት ስራዎች አጠቃላይ ሂደት ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። You Might Also Like የከተማዋን የትራንስፖርት እንቅስቃሴና ስርዓት ለማሻሻል ለተቋሙ አመራሮች ስልጠና ተሰጠ፡፡ May 9, 2023 ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመከታተል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የአተገባበር ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ። July 26, 2024 የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና በቴክኖሎጂ ለማዘመን በአዲስ መዋቅራዊ አደረጃጀት በድጋሚ ሊዋቀር ነው። July 3, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)
ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመከታተል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የአተገባበር ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ። July 26, 2024