“ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤ Post Author:frezwed ayele Post published:February 28, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments ——— በ11ዱም ክ/ተሞች እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ የውይይት መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች አጠቃላይ ሀገራዊ፣ ከተማዊ እና ከባቢያዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እንዲሁም የሠላም ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። You Might Also Like ለቢሮው የቴክኒክ ባለሙያዎች የፕሮጀክቶች ማኔጅመንት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያግዝ ስልጠና ተሰጠ፡፡ March 26, 2024 የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2015 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አካል የሆነውን የአቅመ ደካማ ወገኖች የመኖሪያ ቤት እድሳት የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ። June 6, 2023 የለሚኩራ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት እና ክፍለ ከተማው በትራንስፖርት ዘርፉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ። June 21, 2023 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)
የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2015 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አካል የሆነውን የአቅመ ደካማ ወገኖች የመኖሪያ ቤት እድሳት የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ። June 6, 2023