ቢሮው ለዘርፉ ሴት ቴክኒካል ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) ቢሮው በዘርፉ ያሉ ሴት አመራሮችን አቅም ለመገንባትና ለማሳደግ እንዲሁም በተሰማሩበት መስክ ውጤታማና ችግር ፈቺ ለማድረግ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ። የትራንስፖርት ምክትል…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) ቢሮው በዘርፉ ያሉ ሴት አመራሮችን አቅም ለመገንባትና ለማሳደግ እንዲሁም በተሰማሩበት መስክ ውጤታማና ችግር ፈቺ ለማድረግ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ። የትራንስፖርት ምክትል…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለከተማው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የባለ 3 እና ባለ 4 እግር (ባጃጅ) ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ከክፍለከተማው ትራፊክ ፖሊስና…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣንና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ጋር…
(የትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 27/2016ዓ.ም) አዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ ሰራተኞች ከተረጅነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር በሚል በተዘጋጀው ሰነድ ዙሪያ ውይይት አደረጉ። የውይይቱን ሰነድ ያቀረቡት የቢሮው ኃላፊ አማካሪ አቶ ጆኒ…
(የትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 22/2016ዓ.ም) የትራንስፖርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የኦፕሬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ግርማ ደበሌ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ያሉባቸውን ቦታዎች በመለየት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ…