በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
የትራንስፖርት ቢሮ የዜጎች ስምምነት ሰነድ Citizen-CharterDownload
የትራንስፖርት ቢሮ የዜጎች ስምምነት ሰነድ Citizen-CharterDownload
(አዲስ አበባ ትራንፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 19/ 2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖት ቢሮ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ባዘጋጀው ነፃ የስልክ ጥሪ መስመር 9417 ጥቆማዋችን…
ለፌዴራልና ለከተማ አስተዳደር ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች ተከታታይ ስልጠናዎችን እየሰጠ ያለው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ስልጠና ማዕከል፤ ከሰባት ሺህ በላይ ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች የሚሰጠውን ስልጠና…
ግዙፍ የመንገድ መሰረተ-ልማት በአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ መሠረተ-ልማት ለማስፋፋትና ለማዘመን የነባር መንገዶች ማሻሻያ እና የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እየተከናወነባቸው ከሚገኙ አካባቢዎች አንዱ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነው፡፡ በደቡባዊው የአዲስ…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 08/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻል ከተቋቋመው ግብረ-ሃይል ጋር በጋራ በመሆን በ15 ቀናት የተሰሩ ስራዎችን ዛሬ…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 07/2015 ዓ.ም) የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቀደም ሲል በማንዋል ሲሰጥ የነበረውን የተሽከርካሪ የቦሎ አገልግሎት ከሰኔ 5/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሲስተም አገልግሎት እንደሚሰጥ አሳወቀ። የባለስልጣን መስሪያ…
የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከታክሲ ተራ አስከባሪ ዙሪያ የሚስተዋሉ ህገወጥ ተግባራትን ለመከላከል በክፍለ ከተማው ካሉ 250 የታክሲ ተራ ማስከበር ማህበራት ጋር ትላንት በቦሌ ክፍለ ከተማ የመሰብሰብያ አዳራሽ በጋራ መክሯል።…
የከተማችን ነዋሪዎች በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ትግበራ ላይ በንቃት እንድትሳተፉ ጥሪ አቀርባለሁ። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው የባለ ሶስት እግር ባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ህገ ወጥ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አሳወቀ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ፅህፈት…