መጋቢት 26/2015ዓ.ም ፤ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ ይፋ ባደረገው የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ መተግበሪያ ሲስተም ከዚህ ቀደም ከተሽከርካሪ አገልግሎት ጋር በተያየዘ ሲስተዋሉ የነበሩ የህገ ወጥ ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሰርተፊኬት፣ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በወቅቱ አለማስመርመርና ሌሎችም ችግሮችን ለመፍታት የመተግበርያው ሲስተም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገልጿል።

መተግበርያውም በቴዎስ ቴክኖሎጂ የበለፀገና ለአምስት አመት የሚቆይ ሲሆን ፤ ቴክኖሎጂው ከሰዎች ንክኪ ነፃ የሆነ አሰራርን ለመተግበር የሚያስችልና በሞባይል አፕልኬሽን ጭምር የታገዘ ነው ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና…

Continue Reading መጋቢት 26/2015ዓ.ም ፤ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ ይፋ ባደረገው የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ መተግበሪያ ሲስተም ከዚህ ቀደም ከተሽከርካሪ አገልግሎት ጋር በተያየዘ ሲስተዋሉ የነበሩ የህገ ወጥ ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሰርተፊኬት፣ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በወቅቱ አለማስመርመርና ሌሎችም ችግሮችን ለመፍታት የመተግበርያው ሲስተም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገልጿል።