አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 04፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በቅርቡ ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉ 70 አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥርና የፋይናንስ ሠራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ የቲወሪ እና የተግባር ስልጠና መስጠት…

Continue Reading አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የህጻናት ማቆያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

መጋቢት4/2015፤ አዲስ አበባ፤ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 36(1)(ሐ) መሰረት ህፃናት ከወላጆቻቸው ማግኘት የሚገባቸውን እንክብካቤ በተለይም የእናት ጡት ወተት የማግኘት መብታቸውን ለማረጋገጥ ወላጅ ሴት የመንግስት ሰራተኞች ልጆቻቸውን በሚሰሩበት አካባቢ የሚያቆዩበትና ጡት…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የህጻናት ማቆያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ዛሬ ከታክሲና ሀይገር ባለንብረት ማህበራት ጋር የጋራ ውይይት አደረገ፡፡

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 2/2015 ዓ.ም፤ በውይይቱም በአገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮች በዋናነትም ከታሪፍ በላይ ማስከፈል፣ አቆራርጦ መጫን፣ ህግና ስርዓትን ጠብቆ ከመስራት አንጻር፣ ሙያዊ ስነምግባርና በታለመለት የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ጋር ተያይዞ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ዛሬ ከታክሲና ሀይገር ባለንብረት ማህበራት ጋር የጋራ ውይይት አደረገ፡፡