የፊታችን እሁድ መስከረም 8/2015 ዓ.ም መንገድ ለሰው በሚል ስያሜ ከተሽከርካሪ ነጻ መንገዶች ቀን ከማዘጋጃ ቤት በቴዎድሮስ አደባባይ ቸርችል ጎዳና እና ከወሎ ሰፈር እስከ ኡራኤል ባለው መንገድ ላይ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00 ድረስ በተለያዩ ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይከናወናል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ :- ======== ፨ የብዙሃን የእግር ጉዞ እና የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች፤ ፨ የብስክሌት መንዳትና ልምምድ እንዲሁም ስኬቲንግ፤ ፨ ሩጫ፣ የጎዳና ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ኤሮቢክስ፤ ፨ በመንገድ ደህንነት…