እናመሰግናለን!!

ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በከተማችን አዲስ አበባ "የሆራ ፊንፊኔ " የኢሬቻ በአል ባማረና በደመቀ ባህላዊ እሴቱንና ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል፡፡ ከለዉጡ ወዲህ ለ4ኛ ጊዜ በከተማችን አዲስ አበባ…

Continue Reading እናመሰግናለን!!

ማሳሰቢያ ለሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች በሙሉ፦

(መስከረም 19/2015 ዓ.ም) ከነገ ወዲያ ቅደሜ መስከረም 21/2015 የኢሬቻ በዓል ሊከበር ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረገ ይገኛል። ለኢሬቻ በዓል በሁሉም የከተማችን መግቢያ በሮች የሚገቡ የበዓሉ ታዳሚዎች ስለሚኖሩ ለጋራ ደህንነት፣ ሰላም እና ጸጥታ…

Continue Reading ማሳሰቢያ ለሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች በሙሉ፦

የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ የሆኑ የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽክርካሪዎች በሚጠቀሙት ነዳጅ ላይ በ2ኛው ምዕራፍምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደገረም።

የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ ፦ - ቤንዚን በሊትር 57 ብር ከ05 ሳንቲም፣ - ነጭ ናፍጣ በሊትር 59…

Continue Reading የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ የሆኑ የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽክርካሪዎች በሚጠቀሙት ነዳጅ ላይ በ2ኛው ምዕራፍምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደገረም።

ለህዝብ ትራንስፖርት ስምሪትና ቁጥጥር ባለሙያዎች በአገልጋይነት ስነምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አቅም ማጎልበትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተቋማት አቅም ማጎልበትና ስልጠና ቡድን በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚስተዋሉ የአገልጋይነት ችግሮችን ለመፍታት በትንስፖርት…

Continue Reading ለህዝብ ትራንስፖርት ስምሪትና ቁጥጥር ባለሙያዎች በአገልጋይነት ስነምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ።

ለሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች በሙሉ፦

(መስከረም 13/2015 ዓ.ም) የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 17/2015 የሚከበረው የመስቀል በዓል በሰላም ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወስኗል። በዚሁ መሰረት ከእሁድ መስከረም 15/2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ…

Continue Reading ለሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች በሙሉ፦

“ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ !!”

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል እና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር በጋራ ያዘጋጁት "ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ !!" በሚል መሪ ቃል የወጣቶች የፓናል ውይይት በካፒታል ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የውይይት መነሻ…

Continue Reading “ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ !!”

የሞተር አልባ ትራንስፖርት አጠቃቀም በርካታ ጥቅሞችን የሚያመጣ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ

በእንቅስቃሴ ላይ መሠረት ባደረገ የህይወት ዘይቤ የተሻሻለ የሕዝብ ጤና መፍጠር ይችላል ዝቅተኛ የአየር ብክለት እና ዝቅተኛ የሆነ የትራፊክ ግጭትና ሞት ይቀንሳል ብስክሌቶች በዝቅተኛ ዋጋ ፣ ከአየር ብክለት ነፃ የሆነ አገልግሎትን…

Continue Reading የሞተር አልባ ትራንስፖርት አጠቃቀም በርካታ ጥቅሞችን የሚያመጣ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ

የትራንስፖርት ቢሮ ለ110 አዳዲስ የአንበሳ ከተማ አውቶብስ የስምሪት መስመሮችን ሰጠ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 09፤ 2015 አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት በ127 የስምሪት መስመሮች አገልግሎት በመስጠት የከተማችንን የህዝብ ትራንስፖርት ፍላጎት ለማርካት እየሰራ መሆኑ ያታወቃል፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ ያለውን የትራንስፖርት…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ ለ110 አዳዲስ የአንበሳ ከተማ አውቶብስ የስምሪት መስመሮችን ሰጠ፡፡

ከትምህርት ቤት መከፋት ጋር በተያያዘ የትራፊክ ፍሰት መጨናናቅ እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አንበሳ የከተማ አውቶቡስ ድርጅት እና ሸገር ባስ በከተማችን ቀልጣፋ እና ፈጣን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች ከትራፊክ…

Continue Reading ከትምህርት ቤት መከፋት ጋር በተያያዘ የትራፊክ ፍሰት መጨናናቅ እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መስከረም 9 ለሚጀመረው የ 2015 የትምህርት ዘመን ዝግጅት ማድረጉን አሳወቀ።

መስከረም7/2015ዓ.ም:- ቢሮው ዛሬ ከቢሮው ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከሸገርና አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን ከትምህርት መጀመር ጋር ተያይዞ በትራንስፖርት ዘርፉ እየተሰራ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መስከረም 9 ለሚጀመረው የ 2015 የትምህርት ዘመን ዝግጅት ማድረጉን አሳወቀ።