የትራንስፖርት ሠራተኞችን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡

አዲስ አበባ፤ ህዳር 08፤ 2015፤ የትራንስፖርት ሠራተኞችን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ ለማዕከል ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የሁለት ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ስልጠናው ቢሮው የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት ለመፈጸም፣ ተጨባጭ ውጤት የሚመጣበትን አሰራር ለመዘርጋትና…

Continue Reading የትራንስፖርት ሠራተኞችን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የቁጥጥር ሠራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥና ሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ በአዲስ አበባ ስራ አመራር አካዳሚ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር 07/ 2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስሩ ለሚገኙ አጠቃላይ የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የቁጥጥር ሠራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥና ሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ በአዲስ አበባ ስራ አመራር አካዳሚ የስልጠና…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የቁጥጥር ሠራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥና ሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ በአዲስ አበባ ስራ አመራር አካዳሚ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከተገልጋይና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 የአራት ወር የእቅድ አፈፃፀም ገመገመ፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር/2015፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የ2015 በጀት አመት የአራት ወር የዕቅድ አፈፃፀሙን ከባለድርሻና ተገልጋይ አካላት ጋር ገመገመ፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት አቶ ይታያል…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከተገልጋይና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 የአራት ወር የእቅድ አፈፃፀም ገመገመ፡፡

“እኛም ለተግባራዊነቱ ያለን ቁርጠኝነት ጠንካራ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው…

Continue Reading “እኛም ለተግባራዊነቱ ያለን ቁርጠኝነት ጠንካራ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

“ስምምነቱ የመላ ህዝባችንን ፍላጎት የሚያሟላና ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጥ ነው” – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

የሰላም ስምምነቱ ህገ መንግስታዊ ስርአቱንና ብሄራዊ ጥቅማችንን ባስከበረ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ስምምነቱ መንግስት ካስቀመጠዉ አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ፣ የመላ ህዝባችንን ፍላጎት…

Continue Reading “ስምምነቱ የመላ ህዝባችንን ፍላጎት የሚያሟላና ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጥ ነው” – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አሸባሪው ሕወሀት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አባላት ላይ ጥቅምት 24-2013 ዓ.ም ያደረሰውን ክሕደት እና ጥቃት/ጭፍጨፋ/ መታሰቢያ አስመልከቶ ከአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የተሰጠ መግለጫ።

ዕለተ ሰኞ ጥቅምት 23-2013 ዓ.ም ለጥቅምት 24 አጥቢያ የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ አባላት ሽበርተኛው ሕወሀት በክህደት ጥቃት መፈጸሙ ሁሌ የሚታወስና ፈፅሞ የማይዘነጋ እለት ነው። እለቱን ስናስብ ለአመታት ቤት ንብረታቸውን…

Continue Reading አሸባሪው ሕወሀት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አባላት ላይ ጥቅምት 24-2013 ዓ.ም ያደረሰውን ክሕደት እና ጥቃት/ጭፍጨፋ/ መታሰቢያ አስመልከቶ ከአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የተሰጠ መግለጫ።

ጥቅምት 24 ፣ 2013 የሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚዘከር የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

በአሸባሪው ህወሓት ክህደት ጥቅምት 24፣ 2013 የሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚዘከር የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የጥቅምት 24 ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ በተመለከተ የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ…

Continue Reading ጥቅምት 24 ፣ 2013 የሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚዘከር የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

በመሬት ውስጥ የሚገነባው የየካ ቁጥር ሁለት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክት!!

ከከተማው አስተዳደር ግዙፍ የልማት ግንባታዎች መካከል፣ ሾላ ገበያ አካባቢ በመሬት ውስጥ እየተገነባ የሚገኘው የየካ ቁጥር ሁለት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠቃሽ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት…

Continue Reading በመሬት ውስጥ የሚገነባው የየካ ቁጥር ሁለት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክት!!

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ITDP ከተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ጋር በመተባበር የከተማ ፈጣን አውቶብስ ትራንዚት (BRT) ዲዛይን እና ኦፕሬሽን ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 09፤ 2015ዓ/ም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የትራንስፖርት አሰጣጡ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ተደራሽ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ ትራንስፖርት እውን ለማድረግ እንዲቻል የከተማ ፈጣን አውቶብስ ትራንዚት (BRT)…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ITDP ከተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ጋር በመተባበር የከተማ ፈጣን አውቶብስ ትራንዚት (BRT) ዲዛይን እና ኦፕሬሽን ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡

የትራፊክ ማኔጅመንት ከትራፊክ በጎ ፍቃደኛች ጋር በመተባበር በአንድ ሚሊየን ብር ያሰራውን የአቅመ ደካማ ቤት አስረከበ

(ጥቅምት 5/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከመደበኛ ስራዎቹ በተጓዳኝ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ሰው ተኮር ስራዎች የአቅመ ደካሞች የቤት እድሰት የሁለት አባወራዎች ቤት ግንባታን…

Continue Reading የትራፊክ ማኔጅመንት ከትራፊክ በጎ ፍቃደኛች ጋር በመተባበር በአንድ ሚሊየን ብር ያሰራውን የአቅመ ደካማ ቤት አስረከበ