2 ቀን ብቻ ቀረው!

የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያ መውሰጃ ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀረው!

ጂፒ ኤስ ወዳስገጠሙበት ድርጅት ሄደው የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያዎን ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ!

ከግንቦት 11/2015 ጀምሮ በከተማችን ጂፒ ኤስ ሳያስገጥሙም ሆነ ዲጂታል የመንቀሳቀሻ ፈቃድ ሳይይዙ መንቀሳቀስ እንደማይቻል የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገልጿል።

Leave a Reply