“ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤ Post Author:frezwed ayele Post published:February 28, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments ——— በ11ዱም ክ/ተሞች እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ የውይይት መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች አጠቃላይ ሀገራዊ፣ ከተማዊ እና ከባቢያዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እንዲሁም የሠላም ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። You Might Also Like አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ March 14, 2023 የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና በቴክኖሎጂ ለማዘመን በአዲስ መዋቅራዊ አደረጃጀት በድጋሚ ሊዋቀር ነው። July 3, 2024 ለአዲስ አበባ ፈጣን አውቶቡስ መንገድ ግንባታ የሚውል የብድር ስምምነት ተፈረመ April 1, 2020 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)