የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ከቦሌ ሚካሌል–ቦሌ ቡልቡላ እና ከቦሌ ሚካሌል–ሪቬንቲ

አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን የመጫኛና ማውረጃ ቦታ በአዲስ ተርሚናል መቀየሩን ገልፆል።

አዲሱ ተርሚናል በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል አከባቢ በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የተገነባ ሲሆን ተርሚናሉ ተመርቆ በተሻለ መልኩ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ አስታውቋል።

Leave a Reply