የሞተር አልባ ትራንስፖርት አጠቃቀም በርካታ ጥቅሞችን የሚያመጣ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ

በእንቅስቃሴ ላይ መሠረት ባደረገ የህይወት ዘይቤ የተሻሻለ የሕዝብ ጤና መፍጠር ይችላል

🔸ዝቅተኛ የአየር ብክለት እና ዝቅተኛ የሆነ የትራፊክ ግጭትና ሞት ይቀንሳል

🔸ብስክሌቶች በዝቅተኛ ዋጋ ፣ ከአየር ብክለት ነፃ የሆነ አገልግሎትን እና የመኪና ሊይዘው ከሚችለው ስፍራ አንድ አስረኛውን የሚይዙ መጓጓዣዎች ናቸው

🔸የህዝብ ቦታዎችን በንቃት ለመጠቀም እና የባለቤትነት ስሜት እንዲኖር ለማድረግ ይጠቅማል

🔺በመሆኑም ይህንን ዘላቂ የሆነ የሞተር አልባ ትራንስፖርት አይነት ነው በመጠቀም ጤናማ እና ከአካባቢ ጋር የሚስማማ የትራንስፖርት ዘዴ እንፍጠር

Leave a Reply