ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡

አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልቷልጿል፡፡

በዛሬው የማስጀመሪያ ስነ ስርዓትም 24 ተሽከርካሪዎችን አጓጉዞ አዲስ አበባ ማድረሱን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ማኅበሩ የጀመረውን አገልግሎት በማስፋት በቀጣይ ሌሎች አዳዲስ አገልግሎቶችን እንደሚያስጀምር ተመላክቷል፡፡

Leave a Reply