“ነገን ዛሬ እንትከል” የ2016 ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ዛሬ በአፋር ክልል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በይፋ አስጀምረዋል ።በዚህም 6.5 ቢሊዮን ችግኞች ይተክላሉ።

የከተማችን ነዋሪዎች በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ትግበራ ላይ በንቃት እንድትሳተፉ ጥሪ አቀርባለሁ።

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

Leave a Reply