በዩቶንግ የቻይና ካምፓኒ የተመረቱ
የአውሮፕያውያንን የጥራት ስታንዳርድ ደረጃ የጠበቀ፤የኢትዮጵያን ስታንዳርድ ሙሉ በሙሉ የሚያሟላ
ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች (ለነፍሰጡሮች፣ ለአዛውንቶችና ለህጻናት) ምቹ የሆኑ
የተሳፋሪ የመጫን አቅም አርባ (40) በወንበርና ሰላሳ (30) ከወንበር ውጪ በድምሩ 70 ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም አለው
የ ኢንተለጀንት ትራንስፖርት ሲስተም (ITS) የተገጠመለት
የኃለኛው የአውቶብሶቹ መቀመጫ ሙሉ በሙሉ የደህንነት ቀበቶ አለው
የእሳት ማጥፊያ መከላከያ
የሙቀት መቆጣጠሪያ (AC) ያለው
10 የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ ያለው
አውቶብሶቹ ብልሽት ሲገጥማቸው ችግሩ ምን እንደሆነ ለአሽከርካሪው መረጃ መስጠት የሚችል
በሩ ሳይዘጋ ሹፌሩ ተሸከርካሪውን ማንቀሳቀስ እንዳይችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያለው ነው