በመዲናዋ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት እየተሰራ ያለው ቅንጅታዊ ስራ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል ከትራንስፖርት ሚኒስትርና ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር አጠናክሮ ቀጥሏል።

ዛሬ የቢሮው አመራሮች በሁሉም ተርሚናሎች የድጋፍ እና የክትትል ስራዎችን ሲያከናውኑ ቆይተዋል።

Leave a Reply