ለአውቶቡስ ብቻ (only Bus) የሚለው የአስፓልት ላይ ፅሑፍ ማሽከርከር የሚፈቅደው ለማን ነው?

📌 የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ረፋዱ 4 ሰዓት እንዲሁም ከቀኑ ከ10 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ነው

📌 ይህን ሳያከብር ለአውቶቡስ ብቻ በሚሉ መስመሮች ላይ በተጠቀሱት ሰዓቶች የሚያሽከረክር ተሽከርካሪ፤ በእርከን 4 ቁጥር 4 መሰረት ሕጋዊ ስልጣን ሳይኖረው የትራፊክ ፍሰትን ያወከ ወይም ያደናቀፈ በሚለው የቅጣት መስፈርት እርምጃ የሚወሰድበት ይሆናል።

Leave a Reply