Transport Bureau

  ·

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ያብባል አዲስና የቢሮው አመራሮች ዛሬ መገናኛ የሚገኘውን የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል (TMC) የደረሰበትን ደረጃ እና የመገናኛ ስማርት ፖርኪንግን አገልግሎት አሰጣጥ ጎብኝተዋል።

Leave a Reply