የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባለድርሻ አካላት በሁለተኛው ዙር መርሀ-ግብር 11,000 በላይ ችግኞችን “የምትተክል ሃገር የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል በኮልፌ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ መንዲዳ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
(ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሐምሌ18/2016ዓ.ም )
(ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሐምሌ18/2016ዓ.ም )
አዲስ አበባ ከተማን በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ፣ጽዱና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የአረንጓዴ ስፍራዎች ፣ፓርኮች መንገዶች እና የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እየተገነቡ ይገኛሉ፡፡ ይህንን ተከትሎ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነትና የልማቶቹን ዘላቂነት ለማስቀጥል ያግዛሉ የተባሉ…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች በግል ትምህርት ተቋማት የተማሪ አውቶብስ አገልግሎት እንዲያመቻቹ ከትምህርት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣንና የግል ትምህርት ቤት ባለንብረቶች ጋር ውይይት አደረጉ። በውይይቱም…
· የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዉ ማህበረሰብ ባሉት የትራንስፖርት አማራጮች የመጠቀም ልምድ ማዳበር እንደሚገባዉ ተጠቆመ ሀምሌ 16/2016 ዓ.ም (ትሎሚ) የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዉ ማህበረሰብ ባሉት የትራንስፖርት አማራጮች የመጠቀም ልምድ ማዳበር እንደሚገባው የስምሪት…
የቢሮው አመራሮች እና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ መንዲዳ በሚባል ስፍራ "የምትተክል ሃገር የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደዋል፡፡ መርሀ ግብሩን…
ዛሬ ሀምሌ 15/2016 ከረፋዱ 5:45 አከባቢ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለተሽከርካሪ በማይፈቀድ ቦታ ላይ መኪናውን ያቆመው ግለሰብ 5 ሺህ ብር በደንብ ማስከበር ተቀጥቷል። ፍቅር ባርና ሬስቶራንት ድርጅት በተከለከለ ቦታ ተረፈ ምርትን…
መገናኛ - ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ የመንገድ ኮሪደር ልማት በከፊል
የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ በከተማችን ላይ ያለውን የመንገድ ፍሠት ለማስተካከል በትምህርት ተቋማት የተማሪዎችን አውቶብስ መጠቀም አስፈላጊ በመሆኑ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን የተማሪዎች…
================================================ (ትራንስፖርት ቢሮ፣ ሐምሌ 13/ 2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን፣ ከቀላል ባቡርና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት…