በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣንና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ጋር…

Continue Reading በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ፤ በተሰማራንበት የስራ መስክ ውጤታማ መሆን እንደሚገባ ተገለፀ።

(የትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 27/2016ዓ.ም) አዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ ሰራተኞች ከተረጅነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር በሚል በተዘጋጀው ሰነድ ዙሪያ ውይይት አደረጉ። የውይይቱን ሰነድ ያቀረቡት የቢሮው ኃላፊ አማካሪ አቶ ጆኒ…

Continue Reading ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ፤ በተሰማራንበት የስራ መስክ ውጤታማ መሆን እንደሚገባ ተገለፀ።

የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር አጠናክሮ ቀጥሏል።

(የትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 22/2016ዓ.ም) የትራንስፖርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የኦፕሬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ግርማ ደበሌ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ያሉባቸውን ቦታዎች በመለየት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ…

Continue Reading የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር አጠናክሮ ቀጥሏል።

ከመገናኛ አዲሱ ገበያ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ሲታይ ለነበረው የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ተሰጠ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 15/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ከመገናኛ - አዲሱ ገበያ የጉዞ መስመር ቀድሞ በሚኒባስ ታክሲ ሲሰጥ የነበረውን…

Continue Reading ከመገናኛ አዲሱ ገበያ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ሲታይ ለነበረው የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ተሰጠ፡፡

የየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት መገናኛ ተርሚናል ውስጥ ህገ-ወጥ ንግድ እንዳይካሄድ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 14/2016ዓ.ም) የየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በመገናኛ ተርሚናል ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲካሄድ የነበረውን ህገ-ወጥ የጎዳና ላይ ንግድ ከደንብ ማስከበር፣ ከሰላምና ፀጥታ ቢሮ፣ ከፖሊስና ከተራ ማስከበር…

Continue Reading የየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት መገናኛ ተርሚናል ውስጥ ህገ-ወጥ ንግድ እንዳይካሄድ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡

የኮድ 3 የተሽከርካሪ ስምሪት የሽክርክሪት መርሀ-ግብር ውጤታማ በሆነ መልኩ እያከናወነ መሆኑን የትራንስፖርት ቢሮ የለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 13/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የለሚ ኩራ ቅርንጫፉ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኢንሰፔክተር ቶማስ ሄርጶ አገልግሎት ሰጪው አገልግሎቱን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ እንዲሰጥ በየሶስት ወሩ የሚካሄደውን የተሽከርካሪዎችን…

Continue Reading የኮድ 3 የተሽከርካሪ ስምሪት የሽክርክሪት መርሀ-ግብር ውጤታማ በሆነ መልኩ እያከናወነ መሆኑን የትራንስፖርት ቢሮ የለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

የአስፓልት መንገድን በአፈርና በጠጠር አንዲሁም በጭቃ ያበላሹ 91 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ተቀጡ

******************* (ት/ማ/ባ ግንቦት 13/ 2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አምስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የጫኑትን ጭነት ሳይሸፍኑ እንዲሁም የተሸከርካሪ ጎማ ሳያጸዱ በማሽከርከር በመንገድ ላይ ጠጠርና አፈር ያንጠባጠቡና በጭቃ አስፓልት ያበላሹ…

Continue Reading የአስፓልት መንገድን በአፈርና በጠጠር አንዲሁም በጭቃ ያበላሹ 91 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ተቀጡ

ቢሮው የስምሪት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና የተገልጋይ እርካታን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 13/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል የተገልጋዩን እርካታ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የህዝብ ትራንስፖርት አደረጃጀትና የስምሪት ዳይሬክቶሬት አሳውቋል፡፡ ዳይሬክቶሬቱም በዋናነት…

Continue Reading ቢሮው የስምሪት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና የተገልጋይ እርካታን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ በመገንባት ላይ ያሉ መንገዶች

100 ኪ.ሜ የብስክሌት 48 የአውቶብስና የታክሲ ተርሚናሎች መጫኞና ማውረጃ 48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ መንገድ 4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ መንገድ 96 ኪ.ሜ ሰፋፊ የእግረኞች መንገድ 5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ

Continue Reading በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ በመገንባት ላይ ያሉ መንገዶች