የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነውን የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎችን በጋራ መንከባከብ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

በከተማዋ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ ውብ፣ ምቹና ዘመናዊ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነው የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከቢሮው ጋር በቅንጅት በመስራት አስፈሊውን ጥበቃና እንክብካቤ ማድረግ…

Continue Reading የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነውን የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎችን በጋራ መንከባከብ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

ከፊታችን አርብ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደረግ የአልኮል መጠን ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ።

(ታህሳስ 26/2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት መንስኤያቸው ጠጥቶ ማሽከርከር እና ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር መሆኑን የትራፊክ አደጋ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Continue Reading ከፊታችን አርብ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደረግ የአልኮል መጠን ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ።

በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 22፤ 2015 ዓ.ም፤ በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና የመንገድ ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን እና አደባባዮችን የምህንድስና ማሻሻያ ስራዎች እየተከናወነ መሆኑን በአዲስ…

Continue Reading በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶችን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለፀ።

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 13፤ 2015 ዓ.ም፤ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶች ለታለመላቸው አገልግሎት እንዲውሉ ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን ከስርቆትና ከጉዳት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገልፆል። በቢሮው የመሰረተ-ልማት አስተዳደር…

Continue Reading ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶችን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለፀ።

ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ እስከ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ያለው መንገድ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የተለየ መስመር (dedicated bus lane) መንገድ ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከአጋር ተቋማት ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲቲዩት (World Resource Institute) እና ቫይታል ስትራቴጂስ (Vital Strategies) እንዲሁም ከአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመሆን ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ…

Continue Reading ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ እስከ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ያለው መንገድ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የተለየ መስመር (dedicated bus lane) መንገድ ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ።

በቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ6.5 ሚሊየን ብር የአረንጓዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ዣንጥራር አባይ የቃሊቲን የትራፊክ ኮምፕሌክስ ማሰልጠኛ ግቢ የሌማት ትሩፋት እና የአረንጓዴ ልማት ስራን በይፋ አስጀመሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ አስራ አንዱም…

Continue Reading በቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ6.5 ሚሊየን ብር የአረንጓዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ።

የትራንስፖርት ቢሮ በሀገራችን ለ34ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኤች አይ ቪ ቀን “ፍትሀዊና ተደራሽ የኤች አይ ቪ/ኤድስ አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አከበረ፡፡

አዲስ አበባ፤ ህዳር 27፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በዓለም ለ35ኛ በሀገራችን ለ34ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኤች አይ ቪ ቀን “ፍትሀዊና ተደራሽ የኤች አይቪ ኤድስ አገልግሎት” በሚል መሪ…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ በሀገራችን ለ34ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኤች አይ ቪ ቀን “ፍትሀዊና ተደራሽ የኤች አይ ቪ/ኤድስ አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አከበረ፡፡

የባለድርሻ አካላትን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በአሰራር መመሪያዎች ዙሪያ ግምገማዊ ስልጠና ተካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፤ ህዳር 24፤ 2015 ዓ.ም፤ የትራንስፖርት ሠራተኞችን እና የባላድርሻ አካላትን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በትራንስፖርት ህግ ማስከበር እና ተያያዥ የአሰራር መመሪያዎች ዙሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ…

Continue Reading የባለድርሻ አካላትን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በአሰራር መመሪያዎች ዙሪያ ግምገማዊ ስልጠና ተካሄደ፡፡

የትራንስፖርት ሠራተኞችን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡

አዲስ አበባ፤ ህዳር 08፤ 2015፤ የትራንስፖርት ሠራተኞችን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ ለማዕከል ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የሁለት ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ስልጠናው ቢሮው የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት ለመፈጸም፣ ተጨባጭ ውጤት የሚመጣበትን አሰራር ለመዘርጋትና…

Continue Reading የትራንስፖርት ሠራተኞችን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከተገልጋይና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 የአራት ወር የእቅድ አፈፃፀም ገመገመ፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር/2015፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የ2015 በጀት አመት የአራት ወር የዕቅድ አፈፃፀሙን ከባለድርሻና ተገልጋይ አካላት ጋር ገመገመ፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት አቶ ይታያል…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከተገልጋይና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 የአራት ወር የእቅድ አፈፃፀም ገመገመ፡፡