የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ዛሬ ከታክሲና ሀይገር ባለንብረት ማህበራት ጋር የጋራ ውይይት አደረገ፡፡
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 2/2015 ዓ.ም፤ በውይይቱም በአገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮች በዋናነትም ከታሪፍ በላይ ማስከፈል፣ አቆራርጦ መጫን፣ ህግና ስርዓትን ጠብቆ ከመስራት አንጻር፣ ሙያዊ ስነምግባርና በታለመለት የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ጋር ተያይዞ…