የትራንስፖርት ቢሮ ከኮሎምቢያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የብስክሌት የደህንነት መሳሪያዎችን ድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ የብስክሌት ትራንስፖርትን በመዲናዋ ለማስፋፋት እየሰራ ላለው ስራ ከሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች መካከል አንዱና ጠቃሚ የሆነውን የብስክሌት ደህንነት መሳሪያዎችን ከኮሎምቢያ አለም አቀፍ…
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ የብስክሌት ትራንስፖርትን በመዲናዋ ለማስፋፋት እየሰራ ላለው ስራ ከሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች መካከል አንዱና ጠቃሚ የሆነውን የብስክሌት ደህንነት መሳሪያዎችን ከኮሎምቢያ አለም አቀፍ…
የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያ መውሰጃ ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀረው! ጂፒ ኤስ ወዳስገጠሙበት ድርጅት ሄደው የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያዎን ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ! ከግንቦት 11/2015 ጀምሮ በከተማችን…
(ግንቦት 05/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ 300 ረዳት የተማሪ ትራፊክ አስተባባሪዎችን አስመረቀ፡፡ ኤጀንሲው ባለፉት አምስት ሳምንታት የተማሪዎቹን የትምህርት ጊዜ በማይነካ ቅዳሜ እና እሁድ ለትራፊክ አደጋ ተጋለጭ…
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 02፤ 2015 ዓ.ም፤ በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በጎዳና ላይ ቅስቀሳ ለ15 ተከታታይ ቀናት የግንዛቤ መፍጠሪያ…
አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከብሉም በርግ ኢኒሼቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍ #Bloomberg ፣ ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት #WRIእና ከቫይታል ስትራቴጂ #VitalStrategies ጋር…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከቀላል ባቡርና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት…
(ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም)፡ - የአዲስ አበባ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢና የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ የትራፊክ አደጋ አስከፊነት በመግለፅ፤ በ2015 በጀት ዓመት ስድስት ወራት…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የ2015 የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀሙን ከማዕከልና ቅርንጫፍ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ገምግሟል፡፡ በእለቱም የቢሮው እቅድና በጀት…
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይቱ የሙከራ ማስጀመሪያ ከኢትዮ ቴሌክም ጋር ማከናወኑ የሚታወስ ሲሆን ከሚያዚያ 16 2015 ዓ.ም ጀምሮ ግን በአዲስ አበባ ባስገዳጅ ሁኔታ ይጀመራል ተብሏል። በሌሎች ክልሎች ደግሞ ከግንቦት…