አሸባሪው ሕወሀት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አባላት ላይ ጥቅምት 24-2013 ዓ.ም ያደረሰውን ክሕደት እና ጥቃት/ጭፍጨፋ/ መታሰቢያ አስመልከቶ ከአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የተሰጠ መግለጫ።
ዕለተ ሰኞ ጥቅምት 23-2013 ዓ.ም ለጥቅምት 24 አጥቢያ የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ አባላት ሽበርተኛው ሕወሀት በክህደት ጥቃት መፈጸሙ ሁሌ የሚታወስና ፈፅሞ የማይዘነጋ እለት ነው። እለቱን ስናስብ ለአመታት ቤት ንብረታቸውን…