የመንገድ ደህንትን ለማረጋገጥ ቴክኖሎጂን በተገቢው መጠቀምና ማስተግበር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፤ 2014፤ በመዲናዋ የመንገድ ትራፊክ ደህንነትን ለማረጋገጥ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሙን በተገቢው ማስፈፀምና መጠቀም እንደሚገባ አለም አቀፍ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ብሉምበርግ ኢኒሼቲቭ ገለፀ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከብሉምበርግ ኢኒሼቲብ…

Continue Reading የመንገድ ደህንትን ለማረጋገጥ ቴክኖሎጂን በተገቢው መጠቀምና ማስተግበር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

በግብዓት እጥረት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተሸከርካሪ ሠሌዳ ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፤ 2014፤ በመዲናዋ የኮድ-02 ተሸከርካሪዎች ሰሌዳ በግብዓት እጥረት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አገልግሎት ከነገ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀምር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ…

Continue Reading በግብዓት እጥረት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተሸከርካሪ ሠሌዳ ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል፡፡

በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የስነ-ምግባር እና የሠራተኞች መመሪያ አቅም ማጎልበቻ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፤ 2014፤ በመዲናዋ ትራንስፖርት ዘርፍ አመራሮችና ሠራተኞች የተሳተፉበት የስነ-ምግባና የሰራተኞች መመሪያ አዋጅ 56/2010 ዙሪያ በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማጎልበቻ ዛሬ ተጠናቋል፡፡በስልጠናው መዝጊያ ላይ ንግግር ያደረጉት በአዲስ…

Continue Reading በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የስነ-ምግባር እና የሠራተኞች መመሪያ አቅም ማጎልበቻ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡

“በታቀደ የትራንስፖርት አገልግሎት የተሻሻለ የትራንስፖርት አገልግሎት”

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አቃቂ ቃሊቲ ትራንስፖርት ቅ/ፅ/ቤት “በታቀደ የትራንስፖርት አገልግሎት የተሻሻለ የትራንስፖርት አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል ንቅናቄ ተካሄዷል፡፡በቀጣይ ሶስት ወራት በትኩረት መሰራት ባለባቸው አምስት ዋና ዋና በዘርፉ…

Continue Reading “በታቀደ የትራንስፖርት አገልግሎት የተሻሻለ የትራንስፖርት አገልግሎት”

9417 ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 06፤ 2014፤ በመዲናዋ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የጥቆማ መስጫ ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት እና መሰል በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ተገልጋዩ ህብረተሰብ…

Continue Reading 9417 ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት አለባቸው፡፡

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 18፤ 2014፤ በመዲናዋ የሚገኙ የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት እንዳለባቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ቢሮው አሰራር እና መመሪያዎችን በመፈተሽ የማሻሻል ስራውን…

Continue Reading የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት አለባቸው፡፡

‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ንቅናቄ› 

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 22፤ 2014፤ በመዲናዋ ድህንነቱ የተጠበቀና ከብክለት ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ትናንት ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡ንቅናቄውን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ UN-RSF፣ UN-Habitat እና ITDP…

Continue Reading ‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ንቅናቄ› 

በ2012 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ ድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ መደረጉ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣2012፤ በ2012 ዓ.ም ከ6 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ ድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ ማድረጉን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ6 ሺህ 740 ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ…

Continue Reading በ2012 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ ድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ መደረጉ ተገለጸ፡፡

በትራፊክ አደጋ የሞት መጠን መቀነሱ ተገለጸ

ካለፈው ዓመት የዘጠኝ ወር ሪፖርት ጋር ሲነጻጸር የትራፊክ አደጋ የሞት መጠን በቁጥር 711 ወይም  17.7% መቀነሱ  በብሔራዊ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ አስታወቀ፡፡ መደበኛ ጉባኤውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት…

Continue Reading በትራፊክ አደጋ የሞት መጠን መቀነሱ ተገለጸ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ ተከታታይነት ባለው መልኩ ይሰራል ተባለ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ ተከታታይነት ባለው መልኩ እንደሚሰራ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ቢሮ ከኮከብ ሚዲያና ማስታወቂያ ጋር በመተባበር በመዲናዋ ለሁለት ቀናት የጎዳና ላይ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ በቅስቀሳው ማስጀመሪያ…

Continue Reading የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ ተከታታይነት ባለው መልኩ ይሰራል ተባለ፡፡