ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት መጫኛ ተርሚናል የቦታ ለውጥ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ Post Author:frezwed ayele Post published:September 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ ስር ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን የካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አሳውቋል። You Might Also Like #አለም_አቀፍ_የመንገድ_ደህንነት_ሳምንት #ከግንቦት7_13/2015ዓ.ም May 22, 2023 Transport Bureau June 26, 2024 ትራንስፖርት ቢሮው በአገልግሎት አሰጣጥ ስነምግባር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ October 7, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)