2 ቀን ብቻ ቀረው! Post Author:frezwed ayele Post published:May 22, 2023 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያ መውሰጃ ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀረው! ጂፒ ኤስ ወዳስገጠሙበት ድርጅት ሄደው የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያዎን ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ! ከግንቦት 11/2015 ጀምሮ በከተማችን ጂፒ ኤስ ሳያስገጥሙም ሆነ ዲጂታል የመንቀሳቀሻ ፈቃድ ሳይይዙ መንቀሳቀስ እንደማይቻል የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገልጿል። You Might Also Like የቃሊቲ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሁሉም አቅጣጫ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል March 26, 2024 የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣንየተሽከርካሪ የቦሎ አገልግሎቱን ማዘመኑን ገለፀ። June 21, 2023 የአዲስ አበባ ከተማ ኮሚኒኬሽን ቢሮ April 15, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)