#እንኳን_ደህና_መጡ! መልካም የስራ ዘመን!
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አስመሮም ብርሀኔ
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አስመሮም ብርሀኔ
************* (ት/ማ/ባ ነሃሴ 18//2016 ዓ,ም) የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶች: የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል:: በስራ አፈጻጸማቸው ከ1_3 ደረጃን ያገኙት ቅ/ጽ/ቤቶች…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ያብባል አዲስ የሰው ተኮር ስራዎቻችን የለውጡ ውጤታማነት ማሳያዎች መሆናቸውን በመግለፅ፤ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋዊያን እንዲደርስ የተቀረፀው ፕሮግራም የብዙዎችን ህይወት በዘላቂነት በማሻሻል የከተማዋን መልካም ገፅታ…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በመሳተፍ አሻራቸውን አኑረዋል:: በዛሬው የአንድ ጀምበር መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ…
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ ስር ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን የካ ትራንስፖርት…
(በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ፤ ነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም) በመዲናዋ የሚገኙ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን ለማስተዳደር እና ለመቆጣጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ…
ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ትሎሚ):- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ፣ ክቡራን ሚኒስትር ዲኤታዎች፣የተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ዋና ዋና ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸዉን ላይ…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ነሐሴ 09 ቀን 2016 ዓ.ም) በመዲናዋ የጭነት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ከ7 ቶን በታች የመጫን አቅም ያላቸው ተሽከርካሪዎች በተቀመጠው የኦፕሬተርነት ፈቃድ ማረጋገጫ መስፈርት መሰረት ፈቃድ እንዲያወጡ…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን ትራንስፖርት ደህንነቱ የተጠበቀ እና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት ስርዓት እንዲዘረጋ ለማስቻል ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ከባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱን ሰነድ ያቀረቡት…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ሐምሌ 18፤ 2016ዓ.ም) በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አካላት እና የቢሮው የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞች ከመጪው ቅዳሜ እና እሁድ ጀምሮ በተመረጡ ቦታዎችና ተርሚናሎች አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የትራንስፖርት…