የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት የአቅመ ደካማ ቤቶች ዕድሳትን በቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 11 ዛሬ አስጀምረዋል።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ያብባል አዲስ የሰው ተኮር ስራዎቻችን የለውጡ ውጤታማነት ማሳያዎች መሆናቸውን በመግለፅ፤ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋዊያን እንዲደርስ የተቀረፀው ፕሮግራም የብዙዎችን ህይወት በዘላቂነት በማሻሻል የከተማዋን መልካም ገፅታ…