በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎትን ሥርዓት ለማስያዝ በወጣው መመሪያ ዙሪያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የባጃጅ ባለንብረቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የሚገኙ ባለሦስት እግር የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሸከርካሪዎች አሠራርን አስመልክቶ በቅርቡ ባወጣው መመሪያ ዙሪያ ገለፃ የተደረገ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎትን ሥርዓት ለማስያዝ በወጣው መመሪያ ዙሪያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የባጃጅ ባለንብረቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋና ለተገልጋዩ ምቹ መሆኑን ተገልጋዮች ገለፁ።

የጭነት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ከ7 ቶን በታች የመጫን አቅም ያላቸው የተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና ማህበራት ቢሮው እየሰጠ ያለው አገልግሎት ቀልጣፋ እና ለተገልጋዩ ምቹ መሆኑን ተገልጋዮች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ የትንቢት ደረቅ ጭነት…

Continue Reading የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋና ለተገልጋዩ ምቹ መሆኑን ተገልጋዮች ገለፁ።

የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ።

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል ሲል አስታውቋል። በክፍለ ከተማው በባጃጅ ስርዓትና ህጋዊነት ማዕቀፍ ዙሪያ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ባለ…

Continue Reading የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ።

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የባለሶስት እና አራት እግር ወይም ባጃጅ ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ለውጥ ማድረግ እንደሚጠብቅባቸው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያሳውቃል።

( የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ነሐሴ 25/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ በበላይነት ይመራል፣ ይቆጣጠራል እንዲሁም የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል። ቢሮው አሁን ያለውን…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የባለሶስት እና አራት እግር ወይም ባጃጅ ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ለውጥ ማድረግ እንደሚጠብቅባቸው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያሳውቃል።

በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስትና አራት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የአሰራር ፣የአጀረጃጀት፣ የአገልግሎት አሰጣጥና የዲሲፒሊን ቁጥጥር አፈጻጸም መመሪያ ላይ ውይይት ተካሂዷል።

በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማናጅመንት ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የማዕከልና የክ/ከተሞች ኃላፊዎች…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስትና አራት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የአሰራር ፣የአጀረጃጀት፣ የአገልግሎት አሰጣጥና የዲሲፒሊን ቁጥጥር አፈጻጸም መመሪያ ላይ ውይይት ተካሂዷል።

የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዘመናዊነት የሚያሻግር የአውቶቡስ ትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የማንዋል የትኬት ሽያጭ ስራን ሙሉ በሙሉ በማስቀረት በዘመናዊ የትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) በሙከራ ትግበራ በሸጎሌ ዴፖ በሚገኙ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙ 235…

Continue Reading የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዘመናዊነት የሚያሻግር የአውቶቡስ ትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶች: የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ::

************* (ት/ማ/ባ ነሃሴ 18//2016 ዓ,ም) የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶች: የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል:: በስራ አፈጻጸማቸው ከ1_3 ደረጃን ያገኙት ቅ/ጽ/ቤቶች…

Continue Reading በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶች: የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ::