የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከትራንስፖርት ቢሮ ጋር በተማሪዎች የትራንስፖርት አጠቃቀም ዙሪያ ላይ ውይይት አደረገ፡፡
የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ በከተማችን ላይ ያለውን የመንገድ ፍሠት ለማስተካከል በትምህርት ተቋማት የተማሪዎችን አውቶብስ መጠቀም አስፈላጊ በመሆኑ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን የተማሪዎች…