የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከትራንስፖርት ቢሮ ጋር በተማሪዎች የትራንስፖርት አጠቃቀም ዙሪያ ላይ ውይይት አደረገ፡፡

የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ በከተማችን ላይ ያለውን የመንገድ ፍሠት ለማስተካከል በትምህርት ተቋማት የተማሪዎችን አውቶብስ መጠቀም አስፈላጊ በመሆኑ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን የተማሪዎች…

Continue Reading የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከትራንስፖርት ቢሮ ጋር በተማሪዎች የትራንስፖርት አጠቃቀም ዙሪያ ላይ ውይይት አደረገ፡፡

የዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ የተሻለ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

================================================ (ትራንስፖርት ቢሮ፣ ሐምሌ 13/ 2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን፣ ከቀላል ባቡርና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት…

Continue Reading የዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ የተሻለ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

ትራንስፖርት ቢሮ

መሰረተ ልማቶቻችንን ለታለመላቸው ዓላማ እንጠቀም! እግረኞች እና ብስክሌተኞች በተፈቀደልን መንገድ በመጠቀም የትራፊክ አደጋን እንቀንስ!

Continue Reading ትራንስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን ውሎው በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ