የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና በቴክኖሎጂ ለማዘመን በአዲስ መዋቅራዊ አደረጃጀት በድጋሚ ሊዋቀር ነው።
የከተማ አስተዳደሩ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል እና የተገልጋዩን እርካታ ለማሳደግ እያደረገ ባለው ሪፎርም ወይም መዋቅራዊ አደረጃጀት መነሻነት የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አሁን በድርጅቱ አሁን እየተስተዋለ ያለውን የመልካም አስተዳደር ችግር የሚፈታ ስለመሆኑ…