ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመከታተል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የአተገባበር ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን ትራንስፖርት ደህንነቱ የተጠበቀ እና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት ስርዓት እንዲዘረጋ ለማስቻል ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ከባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱን ሰነድ ያቀረቡት…