ቢሮው ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የግንዛቤ ማስጨባጭ ስልጠና ሰጠ፡፡
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 05/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የትራንስፖርት ስትራቴጂና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እንዲሁም ቅንጅታዊ አሰራርን በተመለከተ ከታክሲ፣ ሀይገር፣ ሜትር ታክሲ፣ የሞተር ሳይክል፣ የጭነት…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 05/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የትራንስፖርት ስትራቴጂና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እንዲሁም ቅንጅታዊ አሰራርን በተመለከተ ከታክሲ፣ ሀይገር፣ ሜትር ታክሲ፣ የሞተር ሳይክል፣ የጭነት…
በህጋዊ የመንገድ ተጠቃሚነት ለመንገድ መሠረተ ልማቶች ተገቢውን እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ የእያንዳዱ ዜጋ ሃላፊነት መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ • ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን መታጠፊያ • ከቴዎድሮስ አደባባይ…
በቀጣይ ስራ ሀብት ቁጠባ ቀዳሚ ትኩረት ሆኖ በቀሪ ኮሪደሮች ስራዎቻችን ፈጣን እና ፈጠራ መር ልንሆን ይገባል። ጥራትን ማስጠበቅ እና ለዜጎቻችን ሁሉ የተመቸ ከባቢን መፍጠር ቅድሚያ የምንሰጣቸው ተግባራት ናቸው። ይህ ፕሮጀክት…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም) የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠባቸው የሚገኙ 8 የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሎል።…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ ያለውን ስራና የመጣውን ውጤት የቢሮው አመራሮች ከቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆችና ከከተማ…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ 30/2016 ዓ.ም) የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በትላንትው እለት የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በመገኘት የቢሮውን የ ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም በመገምገም የሱፐርቪዥን (የድጋፍና ክትትል) አካሂዷል። የአዲስ…
************************* (ግንቦት 29 /2016 ዓ.ም)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ11ዱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አማካኝነት በተለይም በኮሪደር ልማቱ አከባቢዎችና በስራ መግቢያ መውጪያ ሰዓቶች ባካሄደው የተጠናከረ ቁጥጥር የትራፊክ ደንብ የጣሱ…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል ከትራንስፖርት ሚኒስትርና ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬ የቢሮው…