ህገወጥ የባጃጅ ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገለፀ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለከተማው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የባለ 3 እና ባለ 4 እግር (ባጃጅ) ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ከክፍለከተማው ትራፊክ ፖሊስና…

Continue Reading ህገወጥ የባጃጅ ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን የአዲስ ከተማ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገለፀ።

በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣንና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ጋር…

Continue Reading በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ፤ በተሰማራንበት የስራ መስክ ውጤታማ መሆን እንደሚገባ ተገለፀ።

(የትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 27/2016ዓ.ም) አዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ ሰራተኞች ከተረጅነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር በሚል በተዘጋጀው ሰነድ ዙሪያ ውይይት አደረጉ። የውይይቱን ሰነድ ያቀረቡት የቢሮው ኃላፊ አማካሪ አቶ ጆኒ…

Continue Reading ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ፤ በተሰማራንበት የስራ መስክ ውጤታማ መሆን እንደሚገባ ተገለፀ።