የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት መንገዶች ላይ ተሸከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

በህጋዊ የመንገድ ተጠቃሚነት ለመንገድ መሠረተ ልማቶች ተገቢውን እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ የእያንዳዱ ዜጋ ሃላፊነት መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ • ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን መታጠፊያ • ከቴዎድሮስ አደባባይ…

Continue Reading የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት መንገዶች ላይ ተሸከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

የቀደሙትን የኮሪደር ልማት ስራዎች ግምገማ ስናጠናቅቅ ቀጣዩን ግምገማችንን በስራው ስፍራ ተገኝተን እንደምናካሂድ ቃል ገብተን ነበር። የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የሶስት ወር መርሃግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል።

በቀጣይ ስራ ሀብት ቁጠባ ቀዳሚ ትኩረት ሆኖ በቀሪ ኮሪደሮች ስራዎቻችን ፈጣን እና ፈጠራ መር ልንሆን ይገባል። ጥራትን ማስጠበቅ እና ለዜጎቻችን ሁሉ የተመቸ ከባቢን መፍጠር ቅድሚያ የምንሰጣቸው ተግባራት ናቸው። ይህ ፕሮጀክት…

Continue Reading የቀደሙትን የኮሪደር ልማት ስራዎች ግምገማ ስናጠናቅቅ ቀጣዩን ግምገማችንን በስራው ስፍራ ተገኝተን እንደምናካሂድ ቃል ገብተን ነበር። የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የሶስት ወር መርሃግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል።

በህገወጥ የባለ 3 እና ባለ 4 እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሎል።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም) የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠባቸው የሚገኙ 8 የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሎል።…

Continue Reading በህገወጥ የባለ 3 እና ባለ 4 እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሎል።

ቢሮው በመዲናዋ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት እየተሰራ ያለውን ስራ ገመገመ።

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ ያለውን ስራና የመጣውን ውጤት የቢሮው አመራሮች ከቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆችና ከከተማ…

Continue Reading ቢሮው በመዲናዋ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት እየተሰራ ያለውን ስራ ገመገመ።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ አደረገ።

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ 30/2016 ዓ.ም) የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በትላንትው እለት የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በመገኘት የቢሮውን የ ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም በመገምገም የሱፐርቪዥን (የድጋፍና ክትትል) አካሂዷል። የአዲስ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ አደረገ።

ከተማዋ የትራፊክ እንቅስቃሴ ፍሰትን ያወኩ እና የትራፊክ ህጎችን የጣሱ ከ2ሺህ የሚበልጡ አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ

************************* (ግንቦት 29 /2016 ዓ.ም)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ11ዱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አማካኝነት በተለይም በኮሪደር ልማቱ አከባቢዎችና በስራ መግቢያ መውጪያ ሰዓቶች ባካሄደው የተጠናከረ ቁጥጥር የትራፊክ ደንብ የጣሱ…

Continue Reading ከተማዋ የትራፊክ እንቅስቃሴ ፍሰትን ያወኩ እና የትራፊክ ህጎችን የጣሱ ከ2ሺህ የሚበልጡ አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ

በመዲናዋ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት እየተሰራ ያለው ቅንጅታዊ ስራ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል ከትራንስፖርት ሚኒስትርና ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬ የቢሮው…

Continue Reading በመዲናዋ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት እየተሰራ ያለው ቅንጅታዊ ስራ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ቢሮው ለዘርፉ ሴት ቴክኒካል ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም) ቢሮው በዘርፉ ያሉ ሴት አመራሮችን አቅም ለመገንባትና ለማሳደግ እንዲሁም በተሰማሩበት መስክ ውጤታማና ችግር ፈቺ ለማድረግ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ። የትራንስፖርት ምክትል…

Continue Reading ቢሮው ለዘርፉ ሴት ቴክኒካል ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ፡፡